Jump to content

የዊኪሚድያ ዋና ዋና ዜናዎች ፥ ፌብሯሪ 2016

From Meta, a Wikimedia project coordination wiki
This page is a translated version of the page Wikimedia Highlights, February 2016 and the translation is 59% complete.
Outdated translations are marked like this.


"Wasei_Dúo_en_MR_02.jpg" by Rubén Ojeda, freely licensed under CC BY-SA 4.0; "THE_BATTLE_OF_COPYRIGHT.jpg" by Christopher Dombres, freely licensed under CC BY-SA 2.0; "BlackLifeMatters_Wikipedia_Edit-a-thon_in_Harlem,_New_York_City,_February_6,_2016.webm" by Victor Grigas, freely licensed under CC BY-SA 3.0; Collage by Andrew Sherman.

የፌብሯሪ 2016 እ.ኤ.አ የዊኪሚድያ ጦማር ዋና ዋና ዜናዎች እነሆ።


ፎቶሩበን ኦሄዳ, በCC BY-SA 4.0. ነጻ ፈቃድ የተሠጠ

ዊኪሚድያ ስፔይን ከአገሪቱ የሮማንቲሲዝም ሙዚየም ጋር በመተባበር ተከታታይ የክላሲካል ሙዚቃ ዝግጅቶችን ለዊኪሚድያ ኮመንስ አቅርቧል። ውጤቶቹ አሁን ይገኛሉ ፥ ምንም የፈለገ ሰው በነፃ ሊጠቀማቸው ይችላል። ይህ ምዕራፍ ሁሉንም ሙዚቀኞች በዊኪሚድያ ፕሮጀክቶች ላይ እንዲተባበሩ እና ነፃ የሆነ ሥነ ጥበብ እና ባህል እንዲያሠራጩ ይጋብዛል።


ፎቶ በክሪስቶፈር ዱምብረ በCC BY-SA 2.0. በነፃ ፈቃድ የተሠጠ

ዊኪፒድያ እና ነፃ የሆነ ዕውቀት የመፍጠር እና የማጋራት ኃይሉ በቀጥታ የሚመጣው ከጠንካራ እና ጤናማ ፐብሊክ ዶሜይን ነው። ይሁንና TPP የቅጂ ውልን በደራሲው የሕይወት ዘመን ሲደመር 70 ዓመት ላይ በማስቀመጥ ሥራው ወደ ፐብሊክ ዶሜይን የሚገባበትን ጊዜ ያራዝመዋል። ይህም በአውስትራሊያ ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ቺሊ እንዳሉት አገሮች ውስጥ ያለውን የተንዛዛ የቅጅ መብት ውልን ያጠናክረዋል።

TPP ችግር ያለበት ውል ነው ምክንያቱም ፐብሊክ ዶሜይንንና ነፃ የሆነ ዕውቀት ለመፍጠር እና ለማጋራት ያለንን አቅም ስለሚጎዳው ነው። አገራት አንድ ላይ ሆነው ሁሉንም የሚጠቅም መምሪያዎች እና ሥራዎች በመተባበር የሚሠሩበት ጊዜ አሁን ነው።

በደርዘን የሚቆጠሩ የጥቁር ሕዝብ ታሪክ ጽሑፎች በሃርለም በ#AfroCROWD ዊኪፒድያ በተዘጋጀው የማረም-ማራቶን ተጽፈዋል ወይም ተሻሽለው ቀርበዋል። ቪድዮውን እዚህ በ Youtube, ወይም Vimeo መመልከት ይችላሉ። ቪድዮVictor Grigas ፥ በCC BY-SA 3.0. በነፃ ፈቃድ የተሠጠ

በደርዘን የሚቆጠሩ የጥቁር ሕዝብ ታሪክ ጽሑፎች በሃርለም ኒው ዮርክ ከተማ በ#AfroCROWD ዊኪፒድያ በተዘጋጀው የማረም-ማራቶን ተጽፈዋል ወይም ተሻሽለው ቀርበዋል። ዘንድሮ እና አምና በተያዙ ሁነቶች ላይ በመገንባት ፥ ይህ ሁነት በእንግሊዝኛው ዊኪፒድያ ሽፋን (የኤድዋርድ ኦጉስቲን ሳቮይን ጨምሮ) ውስጥ የነበሩ ክፍተቶችን ሊሞላ ችሏል።

In brief

  • Appeal filed in Wikimedia v. NSA: The case was dismissed on the grounds of standing, an important legal concept that refers to whether or not someone has the right to bring their claim in court. In our appeal, we detail how and why the Wikimedia Foundation and its eight co-plaintiffs have amply demonstrated that we have standing in this case.
  • Wiki Loves Africa brings the continent’s fashion to the world: Held in October of November of last year, the Wiki Loves Africa photo competition focused on the continent’s varied fashion traditions from north, south, east, and west. The winners came from all over the continent—Kenya, Senegal, Ghana, and Algeria. In total, 7,453 images were entered by 734 unique contributors from 51 countries around the world.
  • More striking photos from the European Science Photo Competition: The 2015 European Science Photo Competition saw 9793 files uploaded from 2201 authors from 40 countries. Naturally, many of them didn’t make it into the final, but there were lot of great shots besides the 328 submissions (384 separate images) that went on to compete for first place.


Andrew Sherman, Digital Communications Intern, Wikimedia Foundation

Social Media
  • ከ9,000 በላይ የሆኑ ሣይንሳዊ ፎቶግራፎች እና ሁሉም የክላሲካል ሙዚቃ ኮንሰርቶች ባለፈው ወር ወደ ዊኪሚድያ ኮመንስ ተልከው ነበር።